የፋስካ ታርክ:- የኢየሱስን ሞት እና ትንሣኤ መመልከትSample

ኢየሱስትህትናንአሳየ
ኢየሱስየደቀመዛሙርቱንእግርአጠበ።
ጥያቄ 1፡ክርስቲያኖችእንዲህመኖርንቢመርጡበትዳራቸው፣በቤተሰባቸውእናበጓደኞቻቸው
ላይምንተጽዕኖሊያመጣይችላል?
ጥያቄ 2፡- ኢየሱስየደቀመዛሙርቱንእግርበማጠቡየሚያስደንቃችሁነገርምንድንነው?
ጥያቄ 3፡ይህንንትምህርትበዚህሳምንትበቤታችሁ፣በሥራችሁ፣
ወይምበቤተክርስቲያንውስጥቢያንስበአንድግንኙነትውስጥእንዴትተግባራዊማድረግትችላላችሁ?
Scripture
About this Plan

የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት እና ትንሣኤ በአራቱ ወንጌላት ውስጥ ተገልፆል። ይህ የፋሲካ በዓል የሚነግረን ፣ እንዴት ኢየሱስ ክርስቶስ መራራ ፅዋን፣ መከራን እና ስቃይን በመስቀል ላይ ተቀብሎ ከሞት በመነሳቱ በትንሳኤው ለአለም ሁሉ የምስራች ዜናን አበሰረ ። ይህ አጭር ቪዲዮ ፣ የእያንዳንዱ ቀን ታሪክ በምሳሌ ይገልፃል።
More