የፋስካ ታርክ:- የኢየሱስን ሞት እና ትንሣኤ መመልከትSample

ጲላጦስኢየሱስንነጻለማውጣትሞከረ
ጲላጦስኢየሱስንጹህእንደሆነይምናል፤ሕዝቡግንኢየሱስእንዲሰቀልፈለገ።
ጥያቄ 1፡ጲላጦስኢየሱስንለመልቀቅየፈለገውለምንይመስላችኋል?
ጥያቄ 2፡ብዙዎችዛሬኢየሱስንእንደንጉሳቸውከመቁጠርይልቅሊሰቅሉትየመረጡትለምንይመስላችኋል?
ጥያቄ 3፡የጲላጦስውሳኔትክክለኛውንነገርከማድረግይልቅበፍርሃትእናበምኞትላይየተመሠረተነበር።
እንዲህአይነትነገርእናንተንአጋጥሟችሁያውቃል? ለማስተካከልስምንአደረጋችሁ?
Scripture
About this Plan

የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት እና ትንሣኤ በአራቱ ወንጌላት ውስጥ ተገልፆል። ይህ የፋሲካ በዓል የሚነግረን ፣ እንዴት ኢየሱስ ክርስቶስ መራራ ፅዋን፣ መከራን እና ስቃይን በመስቀል ላይ ተቀብሎ ከሞት በመነሳቱ በትንሳኤው ለአለም ሁሉ የምስራች ዜናን አበሰረ ። ይህ አጭር ቪዲዮ ፣ የእያንዳንዱ ቀን ታሪክ በምሳሌ ይገልፃል።
More
Related Plans

Here Am I: Send Me!

Journey Through Proverbs, Ecclesiastes & Job

Journey Through Jeremiah & Lamentations

The Way of St James (Camino De Santiago)

Journey With Jesus: 3 Days of Spiritual Travel

Sickness Can Draw You and Others Closer to God, if You Let It – Here’s How

The Making of a Biblical Leader: 10 Principles for Leading Others Well

How Stuff Works: Prayer

Live Like Devotional Series for Young People: Daniel
