የፋስካ ታርክ:- የኢየሱስን ሞት እና ትንሣኤ መመልከትSample

ኢየሱስበጲላጦስፊት
ኢየሱስበጲላጦስተጠየቀ።
ጥያቄ 1፡የኢየሱስማንነትየክርስትናማዕከላዊጥያቄየሆነውለምንድንነው?
ጥያቄ 2፡- ኢየሱስመንግሥቱከዚህዓለምእንዳልሆነችበግልጽተናግሯል፤
የእርሱንመንግሥትምንነትእንዴትትገልጻላችሁ?
ጥያቄ 3፡ጲላጦስ “እውነትምንድርነው” ብሎጠየቀ።ብዙሰዎችይህንጥያቄየሚመልሱትእንዴትነው?
እናንተስእንዴትትመልሱታላችሁ?
Scripture
About this Plan

የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት እና ትንሣኤ በአራቱ ወንጌላት ውስጥ ተገልፆል። ይህ የፋሲካ በዓል የሚነግረን ፣ እንዴት ኢየሱስ ክርስቶስ መራራ ፅዋን፣ መከራን እና ስቃይን በመስቀል ላይ ተቀብሎ ከሞት በመነሳቱ በትንሳኤው ለአለም ሁሉ የምስራች ዜናን አበሰረ ። ይህ አጭር ቪዲዮ ፣ የእያንዳንዱ ቀን ታሪክ በምሳሌ ይገልፃል።
More