YouVersion Logo
Search Icon

የፋስካ ታርክ:- የኢየሱስን ሞት እና ትንሣኤ መመልከትSample

የፋስካ ታርክ:- የኢየሱስን ሞት እና ትንሣኤ መመልከት

DAY 3 OF 16

የአትክልቱስፍራጸሎት

ኢየሱስበአትክልቱሥፍራየእግዚአብሔርፈቃድእንዲፈጸምጸለየ።ይሁዳአሳልፎሰጠው፣ኢየሱስምታሰረ።

ጥያቄ 1፡ጸሎትንበተመለከተከጴጥሮስይልቅየኢየሱስንአመለካከትመቀበልየምንችለውእንዴትነው?

ጥያቄ 2፡ኢየሱስሦስትጊዜቢጸልይምእንኳንእግዚአብሔርሌላአማራጭመንገድባለመስጠትምላሽሰጠ።

ለተደጋጋሚጸሎቶቻችሁየእግዚአብሔርምላሽ “አይሆንም” የሚልቢሆንምንታደርጋላችሁ?

ጥያቄ 3፡የእናንተፈቃድሳይሆንየእርሱፈቃድበሕይወታችሁይሆንዘንድከእግዚአብሔርጋርመስማማትምን

ያህልከባድነው?

About this Plan

የፋስካ ታርክ:- የኢየሱስን ሞት እና ትንሣኤ መመልከት

የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት እና ትንሣኤ በአራቱ ወንጌላት ውስጥ ተገልፆል። ይህ የፋሲካ በዓል የሚነግረን ፣ እንዴት ኢየሱስ ክርስቶስ መራራ ፅዋን፣ መከራን እና ስቃይን በመስቀል ላይ ተቀብሎ ከሞት በመነሳቱ በትንሳኤው ለአለም ሁሉ የምስራች ዜናን አበሰረ ። ይህ አጭር ቪዲዮ ፣ የእያንዳንዱ ቀን ታሪክ በምሳሌ ይገልፃል።

More