6 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር: ገንዘብና ሃብትគំរូ

6 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር: ገንዘብና ሃብት

ថ្ងៃទី 1 ក្នុងចំណោម 6 ថ្ងៃ

ኢየሱስን መከተል

ሉቃስ 5:4-11, 5:27-28, 6:12-16

  1. ቨጴጥሮስ እና በማቴዎስ ጥሪ ላይ ገንዘብና ሃብት እንዴት ነበር ሚና የተጫወቱት?
  2. ኢየሱስ “ተከተለኝ” ቢልህ ምን ታደርግ ነበር?
  3. ኢየሱስ ስለ ሥራዬ ያለኝ አመለካከት እንዴት እንዲሆን ነው የሚፈልገው?