7 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር - ከኢየሱስ ጋር ተራመድ គំរូ

ወደ ራሴ ዓለም መጓዝ
ማቴዎስ 28:18-20
- ኢየሱስ ሀይልና ሥልጣን ሁሉ የእርሱ መሆኑ እኔ ደቀመዛሙርትን በማፈራበት ጊዜ ይህ ለእኔ ምን ማለት ነው?
- ደቀመዛሙርትን ስለማፍራት የምረዳው ነገር ምንድን ነው?
- ኢየሱስ “ሁል ጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ” ብሎአል፣ ይህ ደቀመዛሙርትን በማፍራት ሂደት ውስጥ እንዴት ነው የሚያግዘኝ?
- “ወደ ራሴ ዓለም መጓዝ” ወደሚለው ለመሔድ ኢየሱስ ምን አይነት እርምጃዎችን እንድወስድ ይፈልጋል?