7 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር - ከኢየሱስ ጋር ተራመድ គំរូ

ሰዎችን ማጥመድ
ሉቃስ 5:4-11
- ከጴጥሮስ የምለየው እንዴት ነው?
- ጴጥሮስን ጨምሮ ኢየሱስ ተከታዮቹ ሰዎችን አጥማጆች እንዲሆኑ ጠራቸው። እግዚአብሔር ሆይ ሰዎችን እንዴት ማጥመድ እንዳለብኝ እንድማር እርዳኝ።
- ኢየሱስ “አትፍራ” ብሎ ተናግሯል። ይህ አባባሉ ሰዎችን በማጥመድ ጅማሬዬ የሚረዳኝ እንዴት ነው?
- ኢየሱስ ዛሬ እንድወስድ የሚፈልገው እርምጃ ምንድን ነው?