የኢየሱስ ታምራቶች:- መሎኮታዊ ማንነቱን መግለጥ预览

የኢየሱስ ታምራቶች:- መሎኮታዊ ማንነቱን መግለጥ

9天中的第9天

አልዓዛርከሞትተነሳ

ኢየሱስአልዓዛርንከሞትአስነሳው።

ጥያቄ 1፡ኢየሱስሊያደርግያለውንነገርያውቃል፤ታዲያለምንድነውከመቃብርስፍራውውጪያለቀሰው?

ጥያቄ 2፡- ኢየሱስለአልዓዛርሞትእናለማርያምልቅሶየሰጠውምላሽ፣በሕይወታችሁሊያጋጥማችሁበሚችለውእምነታችሁንበሚያሳድግሁኔታውስጥበእርሱእንድትታመኑየሚረዳችሁእንዴትነው?

ጥያቄ 3፡በማኅበረሰባችሁውስጥያሉሰዎችብቻውንእውነተኛሕይወትሊሰጣቸውየሚችለውንኢየሱስንእንዲቀበሉለመርዳትእንዲህአይነቱንአስደናቂአጋጣሚእንዴትትጠቀሙበታላችሁ?

读经计划介绍

የኢየሱስ ታምራቶች:- መሎኮታዊ ማንነቱን መግለጥ

እያንዳንዳቸው እየሱስ ክርስቶስ የህያው የእግዛብሔር ልጅ መሆኑን መልካም የምስራች ዜናን ያበስሩ ነበር። ይህ አጭር ቪዲዮ የኢሱስ ክርስቶስ የእያንዳንዱን ቀን ቁልፍ ተአምራትን በምሳሌ ይገልፃል።

More