የኢየሱስ ታምራቶች:- መሎኮታዊ ማንነቱን መግለጥ预览

የኢየሱስየመጀመሪያውተዓምራት
ኢየሱስበሠርግላይተዓምራትአደረገ።ውሃውንምወደወይንጠጅቀየረ።
ጥያቄ 1፡በምትኖሩበትአካባቢያለውየሠርግባህልምንይመስላል?
ጥያቄ 2፡ጌታችንየሚሰጠንንማለቂያየሌለውንደስታእንድናስታውስእርስበርሳችንመረዳዳትየምንችለውእንዴትነው?
ጥያቄ 3፡ኢየሱስወደሕይወታችሁበእርሱማመንንአምጥቷልን?
ካልሆነየእናንተማመንታትምንሊሆንእንደሚችልተወያዩበት?