የኢየሱስ ታምራቶች:- መሎኮታዊ ማንነቱን መግለጥ预览

ዐይነስውርሆኖየተወለደውሰውተፈወሰ
ኢየሱስየእግዚአብሔርንኀይልለማሳየትዓይነስውሩንሰውፈወሰ።
ጥያቄ 1፡በጠናየታመመወይምአካሉየተጎዳሰውእናለዚህምምክንያቱኃጢአቱእንደሆነየተነገረውሰውታውቃላችሁ? ኢየሱስቢሆንምንሊለውይችላል?
ጥያቄ 2፡ደቀመዛሙርቱ፣ “ይህሰውዐይነስውርእንዲሆንያደረገውምንድንነው?”
ብለውጠየቁ።የኢየሱስትኩረትግንዓይነስውሩንእንዴትመርዳትእንዳለበትነው።
ቤተክርስቲያንከዚህምልልስምንትማራለች?
ጥያቄ 3፡ለአንድዐይነስውርኢየሱስአድርግያለውንለማድረግቀላልላይሆንለትይችላል።
የኢየሱስንትዕዛዛትለመከተልእምነታችሁየተፈተነውእንዴትነው?