የኢየሱስ ታምራቶች:- መሎኮታዊ ማንነቱን መግለጥ预览

የኢየሱስ ታምራቶች:- መሎኮታዊ ማንነቱን መግለጥ

9天中的第5天

ኢየሱስበውሃላይተራመደ

ደቀመዛሙርቱበማዕበልውስጥሲሆኑኢየሱስበውኃውላይወደጀልባውመጣ።

ጴጥሮስኢየሱስንበሐይቅላይለማግኘትወደውጭለመሄድሞከረ።

ጥያቄ 1፡ኢየሱስንናየተፈጥሮድንቆችንያካተተየተዓምራትተሞክሮቢኖርህ፣ተዓምራቱምንይመስልነበር?

በዚያማንይሆንነበር? ውጤቱስምንይሆንነበር?

ጥያቄ 2፡ኢየሱስእንደማዕበሉካለውሁኔታያዳናችሁእናእምነታችሁየወደቀበትጊዜነበር?

ጥያቄ 3፡አስፈሪእናአስቸጋሪከሆኑሁኔታዎችውስጥኢየሱስሊያድነንእንደሚችልመረዳታችንእምነታችንንየሚያጠናክረውእንዴትነው?

读经计划介绍

የኢየሱስ ታምራቶች:- መሎኮታዊ ማንነቱን መግለጥ

እያንዳንዳቸው እየሱስ ክርስቶስ የህያው የእግዛብሔር ልጅ መሆኑን መልካም የምስራች ዜናን ያበስሩ ነበር። ይህ አጭር ቪዲዮ የኢሱስ ክርስቶስ የእያንዳንዱን ቀን ቁልፍ ተአምራትን በምሳሌ ይገልፃል።

More