የኢየሱስ ክርስቶስ ተአምራት预览

አልዓዛርሞተ
የኢየሱስወዳጅየሆነውአልዓዛርሞተ።
ጥያቄ 1፡ስለሞትእናስለሚመጣውሕይወትዓለምየምትሰጠውየውሸትተስፋምንድንነው? ስለሞትበጣምየሚያስፈራችሁምንድንነው?
ጥያቄ 2፡ኢየሱስለማርያምናለማርታጥያቄየሰጠውምላሽየራሳችሁንየጸሎትሕይወትእንድትገነዘቡ
የሚረዳችሁእንዴትነው?
ጥያቄ 3፡ደቀመዛሙርቱኢየሱስንመከተልየሚያስከትለውንየአደጋስጋትተረድተውትነበር።
ኢየሱስየአደጋስጋትያለበትንነገርእንድታደርጉቢያዛችሁየእናንተምላሽምንሊሆንይችላል?
读经计划介绍

እያንዳንዳቸው እየሱስ ክርስቶስ የህያው የእግዛብሔር ልጅ መሆኑን መልካም የምስራች ዜናን ያበስሩ ነበር። ይህ አጭር ቪዲዮ የኢሱስ ክርስቶስ የእያንዳንዱን ቀን ቁልፍ ተአምራትን በምሳሌ ይገልፃል።
More