የኢየሱስ ታምራቶች:- መሎኮታዊ ማንነቱን መግለጥ预览

የኢየሱስ ታምራቶች:- መሎኮታዊ ማንነቱን መግለጥ

9天中的第4天

አምስትሺህሕዝብመመገብ

ኢየሱስ 5,000 ሰዎችንበአምስትእንጀራናበሁለትዓሣብቻመገበ።

ጥያቄ 1፡በእንደዚህአይነትሁኔታላይየነበሩሰዎችንመመገብለአሁኑናለወደፊቱየተስፋቃልምንአይነትተስፋይሰጣችኋል?

ጥያቄ 2፡ኢየሱስከምትገምቱትበላይውሱንዐቅማችሁንእንዲዘረጋያደረገውእንዴትነው?

ጥያቄ 3፡ኢየሱስፊልጶስንእየፈተነውነበር።እናንተንየፈተናችሁመቼእናእንዴትነበር?

读经计划介绍

የኢየሱስ ታምራቶች:- መሎኮታዊ ማንነቱን መግለጥ

እያንዳንዳቸው እየሱስ ክርስቶስ የህያው የእግዛብሔር ልጅ መሆኑን መልካም የምስራች ዜናን ያበስሩ ነበር። ይህ አጭር ቪዲዮ የኢሱስ ክርስቶስ የእያንዳንዱን ቀን ቁልፍ ተአምራትን በምሳሌ ይገልፃል።

More