የኢየሱስ ታምራቶች:- መሎኮታዊ ማንነቱን መግለጥ预览

ፈሪሳውያንበኢየሱስየተፈወሰውንሰውጠየቁት
ፈሪሳውያንየተፈወሰውንሰውእናወላጆቹንጠየቁ።
ጥያቄ 1፡በአንድወቅትዐይነስውርየነበረሰውስለኢየሱስበድፍረትበመመስከሩከባድተቃውሞእናአስፈሪነገርአጋጥሞታል።በእንደዚህአይነትሁኔታውስጥጸንቶለመቆምእምነታችሁየተፈተነውእንዴትነው?
ጥያቄ 2፡ኢየሱስማንእንደሆነእናምንእንደሚያደርግበግልጽቢመለከቱምብዙሰዎችአሁንምበእርሱለማመንየማይፈልጉትለምንይመስላችኋል?
ጥያቄ 3፡በኢየሱስማመንካላችሁበትቡድንእንድትገለሉሊያደርጋችሁይችላል።
እንዲህአይነትነገርአጋጥሟችሁያውቃል?