የኢየሱስ ታምራቶች:- መሎኮታዊ ማንነቱን መግለጥ预览

የንጉሥሹምልጅተፈወሰ
የንጉስሹምለመሞትየተቃረበልጁንእንዲፈውስለትለመነው።
ኢየሱስልጁንፈወሰ፤ሙሉቤተሰቡምበእግዚአብሔርአመነ።
ጥያቄ 1፡ስለዘገያችሁፈጥናችሁየእምነትእርምጃእንድትወስዱኢየሱስያሳሰባችሁጊዜይኖርይሆን? አብራሩ።
ጥያቄ 2፡ኢየሱስከጸሎቶቻችህመካከልአንዱንበሚያስደንቅሁኔታየመለሰበትንጊዜተናገሩ።
ጥያቄ 3፡የመቶአለቃው፣ኢየሱስልጁንሊፈውስለትእንደሚችልእርግጠኛነበር።
ለችግራችንመፍትሔእንዲሰጠንበኢየሱስመታመንየምንችለውእንዴትነው?