Biểu trưng YouVersion
Biểu tượng Tìm kiếm

7 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር - ከኢየሱስ ጋር ተራመድ Bài mẫu

7 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር - ከኢየሱስ ጋር ተራመድ

NGÀY 7 TRONG 7

ወደ ራሴ ዓለም መጓዝ

ማቴዎስ 28:18-20

  1. ኢየሱስ ሀይልና ሥልጣን ሁሉ የእርሱ መሆኑ እኔ ደቀመዛሙርትን በማፈራበት ጊዜ ይህ ለእኔ ምን ማለት ነው?
  2. ደቀመዛሙርትን ስለማፍራት የምረዳው ነገር ምንድን ነው? 
  3. ኢየሱስ “ሁል ጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ” ብሎአል፣ ይህ ደቀመዛሙርትን በማፍራት ሂደት ውስጥ እንዴት ነው የሚያግዘኝ?
  4. “ወደ ራሴ ዓለም መጓዝ” ወደሚለው ለመሔድ ኢየሱስ ምን አይነት እርምጃዎችን እንድወስድ ይፈልጋል?