Biểu trưng YouVersion
Biểu tượng Tìm kiếm

7 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር - ከኢየሱስ ጋር ተራመድ Bài mẫu

7 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር - ከኢየሱስ ጋር ተራመድ

NGÀY 6 TRONG 7

ስለ ኢየሱስ ተናገር

ሉቃስ 23:56 - 24:50

  1. የሱስ ተነስቷል!  ይህ ከእርሱ ጋር እንድጓዝ እንዴት ነው የሚያነሳሳኝ?
  2. ከዚህ ውስጥ ምን አይነት የአምልኮና የምሥጋና ቃላቶች ወደ እኔ ይመጣሉ?
  3. ኢየሱስ ይህንን የመንግስት ወንጌል ከማን ጋር እንድካፈለው ነው የሚፈልገው?
  4. ዛሬ ኢየሱስ አረማመዴ ምን እንዲመስል ይፈልጋል?