1
የማርቆስ ወንጌል 10:45
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
የሰው ልጅ ሊያገለግልና ሕይወቱን ለብዙዎች ቤዛ አድርጎ ሊሰጥ መጣ እንጂ ሊገለገል አልመጣምና።”
مقایسه
የማርቆስ ወንጌል 10:45 را جستجو کنید
2
የማርቆስ ወንጌል 10:27
ኢየሱስም አያቸውና፥ “ይህ በሰው ዘንድ አይቻልም፤ በእግዚአብሔር ዘንድ ግን እንዲህ አይደለም፤ በእግዚአብሔር ዘንድ ሁሉ ይቻላል” አላቸው።
የማርቆስ ወንጌል 10:27 را جستجو کنید
3
የማርቆስ ወንጌል 10:52
ኢየሱስም፥ “ሂድ፥ እምነትህ አድኖሃል” አለው፤ ወዲያውም ዐይኑ በራለት፤ በመንገድም ኢየሱስን ተከትሎት ሄደ።
የማርቆስ ወንጌል 10:52 را جستجو کنید
4
የማርቆስ ወንጌል 10:9
ስለዚህ እግዚአብሔር ያጣመረውን ማንም አይለየውም።”
የማርቆስ ወንጌል 10:9 را جستجو کنید
5
የማርቆስ ወንጌል 10:21
ኢየሱስም ተመለከተውና ወደደው፤ “እንግዲያው አንድ ነገር ይጐድልሃል፤ ሂድና ያለህን ሁሉ ሽጥ፤ ለድኾችም ስጥ፤ በሰማይ የተከማቸ ሀብት ታገኛለህ፤ ከዚያ በኋላና፤ ተከተለኝም” አለው።
የማርቆስ ወንጌል 10:21 را جستجو کنید
6
የማርቆስ ወንጌል 10:51
ኢየሱስም፥ “ምን እንዳደርግልህ ትፈልጋለህ?” አለው። ዐይነ ስውሩም፥ “መምህር ሆይ፤ እንዳይ እፈልጋለሁ” አለው።
የማርቆስ ወንጌል 10:51 را جستجو کنید
7
የማርቆስ ወንጌል 10:43
በእናንተ ዘንድ ግን እንዲህ አይደለም፤ ከመካከላችሁ ታላቅ መሆን የሚፈልግ ሁሉ አገልጋይ ይሁን፤
የማርቆስ ወንጌል 10:43 را جستجو کنید
8
የማርቆስ ወንጌል 10:15
እውነት እላችኋለሁ፤ የእግዚአብሔርን መንግሥት እንደ ሕፃን የማይቀበል ሁሉ ከቶ አይገባባትም።”
የማርቆስ ወንጌል 10:15 را جستجو کنید
9
የማርቆስ ወንጌል 10:31
ነገር ግን ብዙዎች ፊተኞች የሆኑ ኋለኞች፥ ኋለኞች የሆኑም ፊተኞች ይሆናሉ።”
የማርቆስ ወንጌል 10:31 را جستجو کنید
10
የማርቆስ ወንጌል 10:6-8
ነገር ግን በፍጥረት መጀመሪያ እግዚአብሔር ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው። ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል፤ ከሚስቱም ጋር ይጣመራል፤ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ፤ ከእንግዲህ አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ሁለት አይደሉም፤
የማርቆስ ወንጌል 10:6-8 را جستجو کنید
خانه
كتاب مقدس
برنامههای مطالعه
ویدیوها