ሰቆቃወ ኤርምያስ ነቢይ 3:22-23
ሰቆቃወ ኤርምያስ ነቢይ 3:22-23 አማ2000
ሔት። ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና። ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤ ታማኝነትህ ብዙ ነው።