YouVersion Logo
Search Icon

2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:16-17

2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:16-17 መቅካእኤ

ስለዚህ አንታክትም፤ ውጫዊው ሰውነታችን እየመነመነ ቢሄድ እንኳን፥ ውስጣዊው ሰውነታችን በየዕለቱ ይታደሳል። ቀላል የሆነው ጊዜያዊ መከራችን ከመመዘኛዎች ሁሉ ለሚያልፈው ለዘላለማዊ ክብር ያዘጋጀናል።

Free Reading Plans and Devotionals related to 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:16-17