YouVersion Logo
Search Icon

የፋስካ ታርክ:- የኢየሱስን ሞት እና ትንሣኤ መመልከትSample

የፋስካ ታርክ:- የኢየሱስን ሞት እና ትንሣኤ መመልከት

DAY 14 OF 16

የመቃብርጥበቃ

ጲላጦስመቃብሩንእንዲጠብቁወታደሮችንላከ።

ጥያቄ 1፡ይህታሪክሃይማኖታዊአፈ-ታሪክሳይሆንእውነተኛክስተትነውብላችሁእንድታምኑ

የሚያደርጋችሁምንማስረጃአለ?

ጥያቄ 2፡ፈሪሳውያንናየካህናትአለቆችኢየሱስበመቃብርውስጥመቆየቱንለማረጋገጥፈለጉ።

ዛሬሰዎችኢየሱስወደሕይወታቸውዘልቆእንዳይገባእንዲጠብቁየሚያደርጋቸውነገርምንድንነው?

ጥያቄ 3፡በኢየሱስላይካላችሁእምነትየተነሳልትወስዱትየምትችሉትትልቅአደጋሊያስከትልየሚችልነገርምንድርነው?

About this Plan

የፋስካ ታርክ:- የኢየሱስን ሞት እና ትንሣኤ መመልከት

የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት እና ትንሣኤ በአራቱ ወንጌላት ውስጥ ተገልፆል። ይህ የፋሲካ በዓል የሚነግረን ፣ እንዴት ኢየሱስ ክርስቶስ መራራ ፅዋን፣ መከራን እና ስቃይን በመስቀል ላይ ተቀብሎ ከሞት በመነሳቱ በትንሳኤው ለአለም ሁሉ የምስራች ዜናን አበሰረ ። ይህ አጭር ቪዲዮ ፣ የእያንዳንዱ ቀን ታሪክ በምሳሌ ይገልፃል።

More