የኢየሱስ ታምራቶች:- መሎኮታዊ ማንነቱን መግለጥSample

በመጠመዊያሥፍራየነበረውሽባሰውተፈወሰ
ኢየሱስአንካሳውንሰውፈውሰ፣ነገርግንሰውዬውእርሱመሆኑንእንዲያውቅአልፈቀደም።
ጥያቄ 1፡ምንያህልየአካልጉዳቶችእናሕመሞችበኀጢአትምክንያትየሚመጡናቸውብላችሁታስባላችሁ?
ጥያቄ 2፡የአይሁድመሪዎችበሰንበትመፈወስንተቃወሙ።
አንድንሰውመርዳትበማይሰማችሁጊዜተጽዕኖሊያሳድርባችሁየሚችለውምንድንነው? ለምን?
ጥያቄ 3፡አንዳንድሰዎችየኢየሱስንእርዳታየማይፈልጉበትምክንያትምንይሆናልብላችሁታስባላችሁ?
Scripture
About this Plan

እያንዳንዳቸው እየሱስ ክርስቶስ የህያው የእግዛብሔር ልጅ መሆኑን መልካም የምስራች ዜናን ያበስሩ ነበር። ይህ አጭር ቪዲዮ የኢሱስ ክርስቶስ የእያንዳንዱን ቀን ቁልፍ ተአምራትን በምሳሌ ይገልፃል።
More