መጽሐፍ ቅዱስ ለህፃናት Sample

ኖህም እግዚአብሔርን የሚያመልክ ሰው ነበር፡፡ እያንዳንዱ እግዚአብሔርን ይጠላው ያምፅበት ነበር፡፡ ከእለታት አንድ ቀን በጣም የሚያስደነግጥ ነገር እግዚአብሔር እንዲህ ሲል ተናገረ፡፡ እግዚአብርም ለአዳም “ይህንን ዓመጸኛ አለም አጠፋዋለሁ” “የአንተ ቤተሰብ ብቻ ከጥፋት ውሃ ይድናል” አለው፡፡
በመጨረሻም ኃይለኛ ጎርፍ እንደሚመጣ ምድርን እንደሚያጥለቀልቃት ለኖህ እግዚአብሔር ተናገረው፡፡ ኖህም በጣም ሥራ በዝቶበት ነበር፡፡
ብዙ ሠዎችም ኖህ የሚሰራውን መርከብ በማየት ያላግጡበት ነበር፡፡ ኖህም ግንባታውን ቀጠለ፡፡ የጥፋት ውሃ እንደሚመጠና ምድርን እንደሚያጠፋት ነገር ግን ንሰሐ እንዲገቡና እንዲመለሱ ለህዝብ ቢነግራቸው ሊሰሙት ፈቃደኛ አልሆኑም ማም አልሠማውም፡፡
ኖህ ትልቅ እምነት ነበረው፡፡ እግዚአብሔር ከዚህ በፊት ዘንቦ በማያውቅ መልኩ ኃይለኛ ዝናብ በምድር ላይ እንደሚያዘንብ ተናገረ፡፡ መርከቢቱም በውስጡ ሊገቡ ያሉትን ለመቀበልና ለማስገባት ዝግጁ ሆነች፡፡
እንሰሳትም ተባዕትና እንሰት እየሆኑ ወደ መርከቢቱ ገቡ፡፡ እግዚአብሔርም ከተለያዩ ዝሪያዎች ሰባቱን አሰገባቸው ሁለት ሁለት እያደረገም ላካቸው፡፡ ትላልቅና ትናንሽ ወፎች ጥቃቅንና ግዙፍ አውሬዎች ወደ መርከቡ ውስጥ እንዲገቡ ተደረገ፡፡
እንስሳቱን ወደ መርከቢቱ ውስጥ ኖህ ሲያስገባቸው ያለግጡበትና ይሳለቁበት ነበር፡፡ በእግዚአብሔርም ላይ ኃጢአት ማድረጋቸውን ቀጠሉ፡፡ ወደ መርከቢቱ ውስጥ እንኳን ለመግባት ጥያቄ አላቀረቡም፡፡
በማጠቃለያ ሁሉም እንሰሳትና ወፎች ገብተዋል፡፡ “ወደ መርከቢቱ ና ግባ እግዚአብሔር አዳምን ጠራው” አንተም ቤተሰቦችህም ግቡ ተባለ፡፡ “ኖህ ፣ ሚስቱ፣ ሦስቱ ልጆቹና ሚስቶቻቸው እንዲጋቡ ተደርጓል፡፡” ከዚያም እግዚአብሔር መርከቡን ከውስጥ ዘጋው፡፡
ከዚያ ዝናብ ዘነበ፡፡ ታላቅ ጎርፍም በምድር ላይ ለአርባ ቀንና ሌሊት በምድር ላይ ነበር፡፡
የጎርፉም ውሃ ከተምችንና መንደሮችን ሁሉ አጥለቅልቆ ነበር፡፡ ዝናብ መዝነቡንም ካቋረጠ በኋላ ተራሮች በውሃ ተሞልተው ነበር፡፡ እስትንፋስ ያለው ነገር ሁሉ ሞቷል፡፡
ውሃውም ከፍ ባለ ጊዜ መርከቢቱም በውሃው ላይ ተንሳፍፎ ነበር፡፡ ውስጡ ጨለማ፣ የተጨናነቀና ክፍተት የሌለው ይሆን ይሆናል፡፡ ነገር ግን መርከቢቱ ኖህን ከጥፋት ውሃ ከልለዋለች፡፡
ከ5 ወራት የጥፋት ውሃ (ጎርፍ) በኋላ እግዚአብሔርም ደረቅ ንፋስ ወደ ምድር ላከ፡፡ በሂደትም መርከቢቱ በአራራት ተራራ ከፍታ ላይ ለማረፍ ችላለች፡፡ ውሃም እስኪቀንስ ድረስ በመርከቢቱ ውስጥ ኖህ ለ40 ቀናት ያህል ቆይቷል፡፡
ኖህም መስኮት በኩል ውሃው መቀነስና አለመቀነሱን ለማረጋገጥ በመስኮት እርግብ ላከ፡፡ ለማረፍ እንኳን የሚሆን ደረቅ ሥፍራ እንኳን አላገኘችም ስለዚህ ተመልሳ ወደ ኖህ መጣች፡፡
ከሣምንት በኋላ ኖህ እንደገና ሞከረ፡፡ እርግቧም የወይራ ዝንጣፊ በአፏ ይዛ እንደገና ተመልሳ ወደ ኖህ መጣች፡፡ በቀጣዩም ሣምንት እርግቧ ሳትመለስ ስትቀር ምድሪቱ ደረቅ እንደሆነችና ውሃውም እንደደረቀ አሰተዋለ፡:
እግዚአብሔርም ለኖህ ከመርከቢቱ የሚወጡበት ጊዜ እንደሆነ ነገረው፡፡ ኖህ እና ቤተሰቡም እንሰሳትም በሙሉ ከመርከቢቱ ውስጥ ወጡ፡፡
ኖህ የተሰማው ስሜት በጣም የሚገርም ነው! እሱም የመሠዊያ አፀድ ሠራ እሱን ቤተሰቡን ከጥፋት ውሃ ያደነበትን በማሠብ መሠዊያ አዘጋጀ፡፡
እግዚአብሔር ለኖህ ቃል-ኪዳን ገባለት፡፡ ደግመኛ የሠው ልጅ በውሃ ላለማጥፋት እግዚአብሔር ቃል ገባ፡፡ እሱን እንዲያስቡትና እንዲያስታውሱት ቃል-ኪዳን ገባ፡፡ ቀሰተ ደመናው የእግዚአብሔር የቃ ኪዳን ምልክት ነው፡፡
ኖህና ቤተሰቦቹ ከጥፋት ውሃ በኋላ አዲስ እርምጃዎችን ጀምረዋል፡፡ በዚህን ጊዜ የኖህ ዝሪያዎች፡፡
መጨረሻ
About this Plan

ይህ ሁሉ እንዴት ጀመረ? የመጣነው ከየት ነው? በዓለም ላይ ይህን ያህል መከራ የበዛው ለምንድን ነው? ተስፋ አለ? ከሞት በኋላ ሕይወት አለ? የዚህን እውነተኛ የዓለም ታሪክ ሲያነቡ መልሱን ያግኙ.
More
Related Plans

Mission Trip Checkup: On Mission

Breath & Blueprint: Your Creative Awakening

Faith in the Process: Trusting God's Timing & Growth

Noah Unedited

Preparing for Outpouring

The Parable of the Sower: 4-Day Video Bible Plan

From Overwhelmed to Anchored: A 5-Day Reset for Spirit-Led Women in Business

Finding Freedom: How God Leads From Rescue to Rest

What God Is Like
