BibleProject | የዘወረደ ምልከታዎችSample

መጽሐፍ ቅዱሳዊ ተስፋ ለሰው ልጆች ብቻ ሳይሆን፤ ለፍጥረት ሁሉ ነው። የኢየሱስ ትንሳኤ መላ አጽናፈ አለም አንድ ቀን እንዴት እንደሚታደስ ፍንጭ ሰጥቷል።
ያንብቡ፦
ሮሜ 8÷18-39
ምልከታዎን ያስፍሩ፡
በዚህ ክፍል የእግዚአብሔር ልጆችና ፍጥረት ሲገለጥ ለማየት የሚጠባበቁት ነገር ምንድን ነው? በዚያን ቀን የሚፈጸመው ነገር ምንድን ነው? ይህ ተስፋ በመጨረሻ ሲገለጥ ፍጥረት ምን ይመስል ይሆናል ብለው ያስባሉ?
በአሁኑ ወቅት በምን አይነት ስቃይ ውስጥ እያለፉ ይገኛሉ? ዛሬ ላይ እያለፉ ካሉበት ስቃይ አንጻር ይህ ክፍል የሚያበረታታዎ እንዴት ነው?
Scripture
About this Plan

ባይብል ፕሮጀክት የዘወረደ ተከታታይ ትምህርቶችን ያዘጋጀው ግለሰቦች፣ ቡድኖች እንዲሁም ቤተሰቦች ዘወረደን፣ ማለትም የኢየሱስን ወደ ምድር መምጣት እንዲያከብሩ ለማነሳሳት ነው። ተስፋ፣ ሰላም፣ ሀሴት እና ፍቅር መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትርጉማቸው ምን እንደሚመስል ተሳታፊዎች እንዲያጤኑ ለማገዝ እንዲጠቅም፣ ይህ የአራት ሳምንት የጥናት እቅድ የአኒሜሽን ቪዲዮዎችን፣ አጫጭር ማጠቃለያዎችን እና ሃሳብ ጫሪ ጥያቄዎችን አካቷል። እነዚህ አራት መንፈሳዊ እሴቶች እንዴት በኢየሱስ በኩል ወደ አለም እንደመጡ ለመረዳት፣ ይህን የጥናት እቅድ ይምረጡ።
More
Related Plans

Life@Work - Living Out Your Faith in the Workplace

Film + Faith - Parents, Family and Marriage

For the Love of Ruth

(Re)made in His Image

Film + Faith - Friends and Mentors

Heaven (Part 3)

Meet God Outside: 3 Days in Nature

More Than a Feeling

Made for More: Embracing Growth, Vision & Purpose as a Christian Mom
