BibleProject | የዘወረደ ምልከታዎችSample

ሰላም በዕብራይስጥ ሻሎም ማለት ሲሆን፣ የግጭትን አለመኖር ብቻ ሳይሆን ምልዓትን፣ እርቅንና ፍትህን የሚያመለክት ቃል ነው።
ያንብቡ፦
ምሳሌ 16÷7
ምልከታዎን ያስፍሩ፡
እሳካሁን ከመጽሐፍ ቅዱስ የተማሩትን በማሰብ፣ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኙ አምስት ልማዶችን (ሃሳቦች፣ ድርጊቶች ወይም ቃላት) ይጥቀሱ።
እነዚህ ልማዶች በጠላቶች መካከል ሳይቀር ሰላምን መፍጠር የሚችሉት እንዴት ይመስልዎታል?
Scripture
About this Plan

ባይብል ፕሮጀክት የዘወረደ ተከታታይ ትምህርቶችን ያዘጋጀው ግለሰቦች፣ ቡድኖች እንዲሁም ቤተሰቦች ዘወረደን፣ ማለትም የኢየሱስን ወደ ምድር መምጣት እንዲያከብሩ ለማነሳሳት ነው። ተስፋ፣ ሰላም፣ ሀሴት እና ፍቅር መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትርጉማቸው ምን እንደሚመስል ተሳታፊዎች እንዲያጤኑ ለማገዝ እንዲጠቅም፣ ይህ የአራት ሳምንት የጥናት እቅድ የአኒሜሽን ቪዲዮዎችን፣ አጫጭር ማጠቃለያዎችን እና ሃሳብ ጫሪ ጥያቄዎችን አካቷል። እነዚህ አራት መንፈሳዊ እሴቶች እንዴት በኢየሱስ በኩል ወደ አለም እንደመጡ ለመረዳት፣ ይህን የጥናት እቅድ ይምረጡ።
More
Related Plans

Life@Work - Living Out Your Faith in the Workplace

Film + Faith - Parents, Family and Marriage

For the Love of Ruth

(Re)made in His Image

Film + Faith - Friends and Mentors

Heaven (Part 3)

Meet God Outside: 3 Days in Nature

More Than a Feeling

Made for More: Embracing Growth, Vision & Purpose as a Christian Mom
