የማቴዎስ ወንጌል 22:19-21

የማቴዎስ ወንጌል 22:19-21 መቅካእኤ

ለግብር የሚከፈለውን ብር አሳዩኝ።” እነርሱም ዲናር አመጡለት። እርሱም “ይህ መልክና ጽሑፉ የማን ነው?” አላቸው። እነርሱም “የቄሣር ነው” አሉት። እርሱም “እንግዲያውስ የቄሣርን ለቄሣር የእግዚአብሔርንም ለእግዚአብሔር አስረክቡ” አላቸው።

វីដេអូសម្រាប់ የማቴዎስ ወንጌል 22:19-21