የሉቃስ ወንጌል 19:5-6

የሉቃስ ወንጌል 19:5-6 መቅካእኤ

ኢየሱስም ወደዚያ ስፍራ በደረሰ ጊዜ፥ አሻቅቦ አየና “ዘኬዎስ ሆይ! ዛሬ በቤትህ መዋል ይገባኛልና ፈጥነህ ውረድ፤” አለው። ፈጥኖም ወረደ፤ በደስታም ተቀበለው።

វីដេអូសម្រាប់ የሉቃስ ወንጌል 19:5-6