1
ኦሪት ዘፍጥረት 16:13
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
እርስዋም ይናገራት የነበረውን የእግዚአብሔርን ስም ኤልሮኢ ብላ ጠራች የሚያየኝን በውኑ እዚህ ደግሞ አየሁትን? ብላለችና።
ប្រៀបធៀប
រុករក ኦሪት ዘፍጥረት 16:13
2
ኦሪት ዘፍጥረት 16:11
የእግዚአብሔር መልአክም አላት፥ እነሆ አንቺ ፀንሰሻል፥ ወንድ ልጅንም ትወልጃለሽ ስሙንም እስማኤል ብለሽ ትጠሪዋለሽ፥ እግዚአብሔር መቸገርሽን ሰምቶአልና።
រុករក ኦሪት ዘፍጥረት 16:11
3
ኦሪት ዘፍጥረት 16:12
እርሱም የበዳ አህያን የሚመስል ሰው ይሆናል፤ እጁ በሁሉ ላይ ይሆናል፥ የሁሉም እጅ ደግሞ በእርሱ ላይ ይሆናል፤ እርሱም በወንድሞቹ ሁሉ ፊት ይኖራል።
រុករក ኦሪት ዘፍጥረት 16:12
គេហ៍
ព្រះគម្ពីរ
គម្រោងអាន
វីដេអូ