1
ኦሪት ዘፍጥረት 11:6-7
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
እግዚአብሔርም አለ፤ እነሆ እነርሱ አንድ ቋንቋ አላቸው፤ ይህንም ለማድረግ ጀመሩ፤ አሁንም ያሰቡትን ሁሉ ለመሥራት አይከለከሉም። ኑ፥ እንውረድ፤ እንውረድ አንዱ የአንዱን ነገር እንዳይሰማው ቋንቋቸውን በዚይ እንደባልቀው።
ប្រៀបធៀប
រុករក ኦሪት ዘፍጥረት 11:6-7
2
ኦሪት ዘፍጥረት 11:4
እንዲህም፤ ኑ ለእኛ ከተማና ራሱ ወደ ሰማይ የሚደርስ ግንብ እንሥራ፤ በምድር ላይ ሳንበተንም ስምችንን እናስጠራው አሉ።
រុករក ኦሪት ዘፍጥረት 11:4
3
ኦሪት ዘፍጥረት 11:9
ስለዚህም ስምዋ ባቢሎን ተባለ፥ እግዚአብሔር በዚያ የምድርን ቋንቋ ሁሉ ደባልቋልና፤ ከዚያም እግዚአብሔር በምድር ሁሉ ላይ እነርሱን በትኖአቸዋል።
រុករក ኦሪት ዘፍጥረት 11:9
4
ኦሪት ዘፍጥረት 11:1
ምድርም ሁሉ በአንድ ቋንቋና በአንድ ንግግር ነበረች።
រុករក ኦሪት ዘፍጥረት 11:1
5
ኦሪት ዘፍጥረት 11:5
እግዚአብሔርም የአዳም ልጆች የሠሩትን ከተማና ግንብ ለማየት ወረደ።
រុករក ኦሪት ዘፍጥረት 11:5
6
ኦሪት ዘፍጥረት 11:8
እግዚአብሔርም ከዚያ በምድር ሁሉ ላይ በተናቸው፤ ከተማይቱንም መሥራት ተው።
រុករក ኦሪት ዘፍጥረት 11:8
គេហ៍
ព្រះគម្ពីរ
គម្រោងអាន
វីដេអូ