1
ኦሪት ዘፍጥረት 25:23
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እግዚአብሔርም አላት፥ “ሁለት ሕዝቦች በማኅፀንሽ አሉ፤ ሁለቱም ሕዝብ ከሆድሽ ይወለዳሉ፤ ሕዝብም ከሕዝብ ይበረታል፤ ታላቁም ለታናሹ ይገዛል።”
ប្រៀបធៀប
រុករក ኦሪት ዘፍጥረት 25:23
2
ኦሪት ዘፍጥረት 25:30
ዔሳውም ያዕቆብን፥ “ከምስር ንፍሮህ አብላኝ፤ እኔ እጅግ ደክሜአለሁና” አለው፤ ስለዚህም ስሙ ኤዶም ተባለ።
រុករក ኦሪት ዘፍጥረት 25:30
3
ኦሪት ዘፍጥረት 25:21
ይስሐቅም ስለ ሚስቱ ርብቃ ወደ እግዚአብሔር ለመነ፤ መካን ነበረችና፤ እግዚአብሔርም ሰማው፤ ሚስቱ ርብቃም ፀነሰች።
រុករក ኦሪት ዘፍጥረት 25:21
4
ኦሪት ዘፍጥረት 25:32-33
ዔሳውም፥ “እነሆ፥ እኔ ልሞት ነኝ፤ ይህች ብኵርና ለምኔ ናት?” አለ። ያዕቆብም፥ “ብኵርናህን ትሰጠኝ ዘንድ እስኪ ዛሬ ማልልኝ” አለው። ዔሳውም ማለለት፤ ብኵርናውንም ለያዕቆብ ሸጠ።
រុករក ኦሪት ዘፍጥረት 25:32-33
5
ኦሪት ዘፍጥረት 25:26
ከዚያም በኋላ ወንድሙ ወጣ፤ በእጁም የዔሳውን ተረከዝ ይዞ ነበር፤ ስሙንም ያዕቆብ ብላ ጠራችው። ርብቃ ዔሳውንና ያዕቆብን በወለደቻቸው ጊዜ ይስሐቅ ስድሳ ዓመት ሆኖት ነበር።
រុករក ኦሪት ዘፍጥረት 25:26
6
ኦሪት ዘፍጥረት 25:28
ይስሐቅም ዔሳውን ይወድ ነበር፤ እርሱ ከአደነው ይበላ ነበርና። ርብቃ ግን ያዕቆብን ትወድ ነበረች።
រុករក ኦሪት ዘፍጥረት 25:28
គេហ៍
ព្រះគម្ពីរ
គម្រោងអាន
វីដេអូ