1
የማርቆስ ወንጌል 11:24
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ስለዚህ በጸሎት የምትለምኑትን ሁሉ እንደ ተቀበላችሁት አድርጋችሁ ብታምኑ ይሆንላችኋል።
ប្រៀបធៀប
រុករក የማርቆስ ወንጌል 11:24
2
የማርቆስ ወንጌል 11:23
እውነት እላችኋለሁ፤ ማንም ይህን ተራራ፥ “ተነቅለህ ወደ ባሕር ተወርወር” ቢለውና ይህንንም በልቡ ሳይጠራጠር ቢያምን ይሆንለታል።
រុករក የማርቆስ ወንጌል 11:23
3
የማርቆስ ወንጌል 11:25
እንዲሁም ለጸሎት በምትቆሙበት ጊዜ፥ የሰማዩ አባታችሁ ኀጢአታችሁን ይቅር እንዲልላችሁ፥ እናንተም በሰው ላይ ያላችሁን ሁሉ ይቅር በሉ።
រុករក የማርቆስ ወንጌል 11:25
4
የማርቆስ ወንጌል 11:22
ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፤ “በእግዚአብሔር እመኑ፤”
រុករក የማርቆስ ወንጌል 11:22
5
የማርቆስ ወንጌል 11:17
ሲያስተምራቸውም፥ “ቤቴ ለሕዝቦች ሁሉ የጸሎት ቤት ይባላል፥ ተብሎ አልተጻፈምን? እናንተ ግን የሌቦች ዋሻ አደረጋችሁት” አላቸው።
រុករក የማርቆስ ወንጌል 11:17
6
የማርቆስ ወንጌል 11:9
ከፊቱ የቀደሙትና ከኋላው የተከተሉትም በታላቅ ድምፅ፤ እንዲህ ይሉ ነበር፤ “ሆሣዕና! በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው
រុករក የማርቆስ ወንጌል 11:9
7
የማርቆስ ወንጌል 11:10
የምትመጣው የአባታችን የዳዊት መንግሥት የተባረከች ናት! ሆሣዕና በአርአያም!”
រុករក የማርቆስ ወንጌል 11:10
គេហ៍
ព្រះគម្ពីរ
គម្រោងអាន
វីដេអូ