1
የማቴዎስ ወንጌል 9:37-38
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
በዚያን ጊዜ ደቀ መዛሙርቱን እንዲህ አላቸው፦ “መከሩ ብዙ ነው፤ ሠራተኞች ግን ጥቂቶች ናቸው፤ እንግዲህ ወደ መከሩ ሠራተኞች እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑት።”
ប្រៀបធៀប
រុករក የማቴዎስ ወንጌል 9:37-38
2
የማቴዎስ ወንጌል 9:13
ሂዱና ‘ከመሥዋዕት ይልቅ ምሕረትን እወዳለሁ፤’ የሚለው ምን እንደሆነ ተማሩ፤ ኃጢአተኞችን እንጂ ጻድቃንን ልጠራ አልመጣሁምና፤”
រុករក የማቴዎስ ወንጌል 9:13
3
የማቴዎስ ወንጌል 9:36
ብዙ ሕዝብም ባየ ጊዜ አዘነላቸው፥ እረኛ እንደሌላቸው በጎች ተጨንቀውና ተጥለው ነበርና።
រុករក የማቴዎስ ወንጌል 9:36
4
የማቴዎስ ወንጌል 9:12
ኢየሱስም ሰምቶ እንዲህ አላቸው፦ “በሽተኞች እንጂ ጤነኞች ሐኪም አያስፈልጋቸውም፤
រុករក የማቴዎስ ወንጌል 9:12
5
የማቴዎስ ወንጌል 9:35
ኢየሱስም በምኵራቦቻቸው እያስተማረ፥ የመንግሥትንም ወንጌል እየሰበከ፥ በሽታንና ሕማምን ሁሉ እየፈወሰ፥ በከተሞችና በመንደሮች ሁሉ ይዞር ነበር።
រុករក የማቴዎስ ወንጌል 9:35
គេហ៍
ព្រះគម្ពីរ
គម្រោងអាន
វីដេអូ