1
የሉቃስ ወንጌል 13:24
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
“በጠበበው በር ለመግባት ተጋደሉ፤ ብዙዎች ሊገቡ ይፈልጋሉ፥ አይችሉምም እላችኋለሁ።
ប្រៀបធៀប
រុករក የሉቃስ ወንጌል 13:24
2
የሉቃስ ወንጌል 13:11-12
እነሆም፥ ከዐሥራ ስምንት ዓመት ጀምሮ ርኩስ መንፈስ በሽተኛ ያደረጋት አንዲት ሴት ነበረች፤ እርሷም ጎባጣ ነበረች፤ ቀጥ ብላ መቆምም በፍጹም አልተቻላትም። ኢየሱስም ባያት ጊዜ ጠራትና “አንቺ ሴት! ከበሽታሽ ተፈውሰሻል፤” አላት፤
រុករក የሉቃስ ወንጌል 13:11-12
3
የሉቃስ ወንጌል 13:13
እጁንም ጫነባት፤ ያን ጊዜም ቀጥ አለች፤ እግዚአብሔርንም አመሰገነች።
រុករក የሉቃስ ወንጌል 13:13
4
የሉቃስ ወንጌል 13:30
እነሆም፥ ከኋለኞች ፊተኞች የሚሆኑ አሉ፤ ከፊተኞችም ኋለኞች የሚሆኑ አሉ።”
រុករក የሉቃስ ወንጌል 13:30
5
የሉቃስ ወንጌል 13:25
ባለቤቱ ተነሥቶ በሩን ከቈለፈ በኋላ፥ እናንተ በውጭ ቆማችሁ ‘ጌታ ሆይ! ጌታ ሆይ! ክፈትልን’ እያላችሁ በሩን ማንኳኳት ትጀምራላችሁ፤ እርሱም መልሶ ‘ከየት እንደ ሆናችሁ አላውቅም’ ይላችኋል።
រុករក የሉቃስ ወንጌል 13:25
6
የሉቃስ ወንጌል 13:5
ነገር ግን ንስሓ ባትገቡ ሁላችሁም እንደዚሁ ትጠፋላችሁ።”
រុករក የሉቃስ ወንጌል 13:5
7
የሉቃስ ወንጌል 13:27
እርሱም ‘እላችኋለሁ፥ ከየት እንደ ሆናችሁ አላወቅም፤ ዐመፀኞች በሙሉ፥ ከእኔ ራቁ፤’ ይላችኋል።
រុករក የሉቃስ ወንጌል 13:27
8
የሉቃስ ወንጌል 13:18-19
እርሱም እንዲህ አለ፤ “የእግዚአብሔር መንግሥት ምንን ትመስላለች? በምንስ እመስላታለሁ? ሰው ወስዶ በአትክልቱ የጣላትን የሰናፍጭ ቅንጣት ትመስላለች፤እርሷም አደገች፤ ታላቅ ዛፍም ሆነች፤ የሰማይ ወፎችም በቅርንጫፎችዋ ሰፈሩ፤”።
រុករក የሉቃስ ወንጌል 13:18-19
គេហ៍
ព្រះគម្ពីរ
គម្រោងអាន
វីដេអូ