1
የዮሐንስ ወንጌል 17:17
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
በእውነትህ ቀድሳቸው፤ ቃልህ እውነት ነው።
ប្រៀបធៀប
រុករក የዮሐንስ ወንጌል 17:17
2
የዮሐንስ ወንጌል 17:3
የዘለዓለም ሕይወትም ይህች ናት፤ እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንከውን አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ነው።
រុករក የዮሐንስ ወንጌል 17:3
3
የዮሐንስ ወንጌል 17:20-21
በእነርሱ ቃል አማካይነት በእኔ ስለሚያምኑትም ጭምር እንጂ ስለ እነርሱ ብቻ አልለምንም፤ ይህም ሁሉም አንድ እንዲሆኑ፥ አንተም፥ አባት ሆይ! በእኔ እንዳለህና እኔም በአንተ እንዳለሁ እነርሱ ደግሞ በእኛ አንድ እንዲሆኑ፥ አንተም እንደ ላክኸኝ ዓለም እንዲያምን ነው።
រុករក የዮሐንስ ወንጌል 17:20-21
4
የዮሐንስ ወንጌል 17:15
ከክፉ እንድትጠብቃቸው እንጂ ከዓለም እንድታወጣቸው አልለምንም።
រុករក የዮሐንስ ወንጌል 17:15
5
የዮሐንስ ወንጌል 17:22-23
እኛም አንድ እንደ ሆንን አንድ ይሆኑ ዘንድ የሰጠኸኝን ክብር ሰጥቻቸዋለሁ፤ ይህም እኔ በእነርሱ አንተም በእኔ ስትሆን፥ በፍጹም አንድ እንዲሆኑ፥ እንዲሁም አንተ እንደ ላክኸኝና በወደድኸኝም መጠን እነርሱን እንደ ወደድሃቸው ዓለም እንዲያውቅ ነው።
រុករក የዮሐንስ ወንጌል 17:22-23
គេហ៍
ព្រះគម្ពីរ
គម្រោងអាន
វីដេអូ