1
የሐዋርያት ሥራ 12:5
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ጴጥሮስም በወኅኒ ይጠበቅ ነበር፤ ነገር ግን በቤተ ክርስቲያን ስለ እርሱ ወደ እግዚአብሔር ጸሎት አጥብቆ ይደረግ ነበር።
ប្រៀបធៀប
រុករក የሐዋርያት ሥራ 12:5
2
የሐዋርያት ሥራ 12:7
እነሆም፥ የጌታ መልአክ ቀረበ፤ በቤትም ውስጥ ብርሃን በራ፤ ጴጥሮስንም ጎድኑን መትቶ አነቃውና “ፈጥነህ ተነሣ፤” አለው። ሰንሰለቶቹም ከእጁ ወደቁ።
រុករក የሐዋርያት ሥራ 12:7
គេហ៍
ព្រះគម្ពីរ
គម្រោងអាន
វីដេអូ