1
የማቴዎስ ወንጌል 26:41
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ወደ ፈተና እንዳትገቡ ተግታችሁ ጸልዩ፤ መንፈስ በእርግጥ ዝግጁ ነው፤ ሥጋ ግን ደካማ ነው።”
ប្រៀបធៀប
រុករក የማቴዎስ ወንጌል 26:41
2
የማቴዎስ ወንጌል 26:38
እንዲህም አላቸው፦ “ለመሞት እስክደርስ ድረስ አዝኛለሁ፤ እናንተ እዚህ ቈዩ፤ ከእኔም ጋር ንቁ።”
រុករក የማቴዎስ ወንጌል 26:38
3
የማቴዎስ ወንጌል 26:39
ከእነርሱ ጥቂት ራቅ ብሎ ሄደና፥ በመሬት ላይ በግንባሩ ተደፍቶ፥ እንዲህ ሲል ጸለየ፤ “አባት ሆይ! የሚቻል ከሆነ ይህ የመከራ ጽዋ ከእኔ ወዲያ ይለፍ! ነገር ግን የአንተ ፈቃድ ይሁን እንጂ የእኔ ፈቃድ አይሁን።”
រុករក የማቴዎስ ወንጌል 26:39
4
የማቴዎስ ወንጌል 26:28
ይህ ስለ ብዙዎች ለኃጢአት ይቅርታ የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ነው፤
រុករក የማቴዎስ ወንጌል 26:28
5
የማቴዎስ ወንጌል 26:26
ሲበሉም ኢየሱስ ኅብስት አንሥቶ ባረከ ቈርሶም ለደቀ መዛሙርቱ “እንካችሁ ብሉ ይህ ሥጋዬ ነው” ብሎ ሰጣቸው።
រុករក የማቴዎስ ወንጌል 26:26
6
የማቴዎስ ወንጌል 26:27
ጽዋውንም አንሥቶ የምስጋና ጸሎት ካደረገ በኋላ እንዲህ ሲል ሰጣቸው፤ “ሁላችሁም ከዚህ ጽዋ ጠጡ፤
រុករក የማቴዎስ ወንጌል 26:27
7
የማቴዎስ ወንጌል 26:40
ከዚህ በኋላ ወደ ሦስቱ ደቀ መዛሙርት ተመልሶ በመጣ ጊዜ ተኝተው አገኛቸው፤ ስለዚህ፥ ጴጥሮስን እንዲህ አለው፦ “ከእኔ ጋር ለአንዲት ሰዓት እንኳ መንቃት አልቻላችሁምን?
រុករក የማቴዎስ ወንጌል 26:40
8
የማቴዎስ ወንጌል 26:29
በአባቴ መንግሥት አዲሱን የወይን ፍሬ ጭማቂ ከእናንተ ጋር እስከምጠጣበት ቀን ድረስ ከእንግዲህ ወዲህ ከዚህ የወይን ፍሬ ጭማቂ ዳግመኛ አልጠጣም እላችኋለሁ፤”
រុករក የማቴዎስ ወንጌል 26:29
9
የማቴዎስ ወንጌል 26:75
ጴጥሮስም “ዶሮ ሳይጮህ ሦስት ጊዜ ትክደኛለህ” ብሎ ኢየሱስ የተናገረው ቃል ትዝ አለው። ወደ ውጭም ወጣና ምርር ብሎ አለቀሰ።
រុករក የማቴዎስ ወንጌል 26:75
10
የማቴዎስ ወንጌል 26:46
ተነሡ እንሂድ! እነሆ፥ አሳልፎ የሚሰጠኝ ቀርቦአል!”
រុករក የማቴዎስ ወንጌል 26:46
11
የማቴዎስ ወንጌል 26:52
ኢየሱስ ግን እንዲህ አለ፤ “ሰይፍን የሚያነሡ በሰይፍ ይጠፋሉና ሰይፍህን ወደ ሰገባው መልሰህ ክተተው።
រុករក የማቴዎስ ወንጌል 26:52
គេហ៍
ព្រះគម្ពីរ
គម្រោងអាន
វីដេអូ