1
ኦሪት ዘፍጥረት 43:23
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
የቤቱም አዛዥ “በዚህ ጉዳይ ጭንቀትና ፍርሀት አይድረስባችሁ፤ የእናንተና የአባታችሁ አምላክ ይህን ገንዘብ በየስልቻዎቻችሁ አስቀምጦላችሁ ይሆናል፤ የእናንተን ገንዘብ ግን እኔ ተቀብዬአለሁ” አላቸው። ከዚህ በኋላ ስምዖንን ወደ እነርሱ አመጣው።
ប្រៀបធៀប
រុករក ኦሪት ዘፍጥረት 43:23
2
ኦሪት ዘፍጥረት 43:30
ዮሴፍ ወንድሙን በማየቱ ስሜቱ ስለ ተነካ ከዚያ ተነሥቶ ሄደ፤ ወደ እልፍኙም ገብቶ ምርር ብሎ አለቀሰ።
រុករក ኦሪት ዘፍጥረት 43:30
គេហ៍
ព្រះគម្ពីរ
គម្រោងអាន
វីដេអូ