1
ኦሪት ዘፍጥረት 40:8
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እነርሱም “እያንዳንዳችን ሕልም አየን፤ ነገር ግን የእያንዳንዳችንን ሕልም የሚተረጒም ማንም የለም” አሉት። ዮሴፍም “ሕልም የመተርጐም ችሎታ የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው፤ ስለዚህ የእያንዳንዳችሁን ሕልም ንገሩኝ” አላቸው።
ប្រៀបធៀប
រុករក ኦሪት ዘፍጥረት 40:8
2
ኦሪት ዘፍጥረት 40:23
የወይን ጠጅ አሳላፊው ግን ዮሴፍን አላስታወሰውም፤ ስለ ዮሴፍ የሆነውን ሁሉ ረሳ።
រុករក ኦሪት ዘፍጥረት 40:23
គេហ៍
ព្រះគម្ពីរ
គម្រោងអាន
វីដេអូ