1
ኦሪት ዘጸአት 40:38
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
በሚጓዙበት ጊዜ ሁሉ በቀን የእግዚአብሔርን ክብር የሚገልጠው ደመና ድንኳኑን ሲሸፍን፥ በሌሊት ደግሞ በደመናው ውስጥ እሳት ያዩ ነበር።
ប្រៀបធៀប
រុករក ኦሪት ዘጸአት 40:38
2
ኦሪት ዘጸአት 40:34-35
ከዚህ በኋላ ድንኳኑ በደመና ተሸፈነ፤ የእግዚአብሔርም ክብር ድንኳኑን ሞላው። ደመናው ስለረበበበትና የእግዚአብሔርም ክብር ድንኳኑን ስለ ሞላው ሙሴ ወደ ድንኳኑ ለመግባት አልቻለም።
រុករក ኦሪት ዘጸአት 40:34-35
គេហ៍
ព្រះគម្ពីរ
គម្រោងអាន
វីដេអូ