1
ኦሪት ዘጸአት 33:14
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እግዚአብሔርም “እኔ ከአንተ ጋር እሄዳለሁ፤ ሰላምም እሰጥሃለሁ።” አሳርፍህማለሁ አለው።
ប្រៀបធៀប
រុករក ኦሪት ዘጸአት 33:14
2
ኦሪት ዘጸአት 33:16-17
ከእኛ ጋር የማትወጣ ከሆነ በሕዝብህም ሆነ በእኔና በሕዝብህ ደስ መሰኘትህን ሰዎች ሁሉ እንዴት ሊያውቁ ይችላሉ? እኛን በምድር ላይ ካሉት ከሌሎች ሕዝቦች ሁሉ የተለየ የሚያደርገን የአንተ ከእኔና ከሕዝብህ ጋር መሆን አይደለምን?” እግዚአብሔርም ሙሴን “እኔ አንተን በሚገባ በትክክል ስለማውቅህና በአንተም ደስ ስለምሰኝ የምትለውን ሁሉ አደርጋለሁ” አለው።
រុករក ኦሪት ዘጸአት 33:16-17
គេហ៍
ព្រះគម្ពីរ
គម្រោងអាន
វីដេអូ