1
ኦሪት ዘጸአት 28:3
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እኔ ልዩ ችሎታ እንዲኖራቸው ያደረግኋቸውን የእጅ ጥበብ ዐዋቂዎችን ጠርተህ ለአሮን ልብስ እንዲሠሩለት ንገራቸው፤ በዚህ ዐይነት አሮን ካህን በመሆን ያገለግለኝ ዘንድ ለእኔ የተለየ ይሆናል።
ប្រៀបធៀប
រុករក ኦሪት ዘጸአት 28:3
2
ኦሪት ዘጸአት 28:4
በዐይነት የሚሠሩአቸውም ልብሶች እነዚህ ናቸው፤ የደረት ኪስ፥ ኤፉድ፥ ቀሚስ፥ በጥልፍ ያጌጠ ሸሚዝ፥ ጥምጥምና መታጠቂያ፤ ወንድምህ አሮንና ልጆቹ ካህናት ሆነው ያገለግሉኝ ዘንድ እነዚህን የተቀደሱ ልብሶች ይሥሩላቸው።
រុករក ኦሪት ዘጸአት 28:4
គេហ៍
ព្រះគម្ពីរ
គម្រោងអាន
វីដេអូ