1
ኦሪት ዘጸአት 23:25-26
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ለእኔ ለአምላክህ ለእግዚአብሔር ብትሰግድ በቂ ምግብና ውሃ በመስጠት እባርክሃለሁ፤ በሽታህንም ሁሉ አስወግዳለሁ። በምድርህ ፅንስ የሚያስወርዳት ወይም መኻን ሴት አትኖርም፤ ዕድሜህንም አረዝመዋለሁ።
ប្រៀបធៀប
រុករក ኦሪት ዘጸአት 23:25-26
2
ኦሪት ዘጸአት 23:20
“በመንገድህ እንዲጠብቅህና እኔ ወዳዘጋጀሁልህ ምድር በሰላም እንዲያስገባህ በፊትህ የሚሄድ መልአክ እልካለሁ፤
រុករក ኦሪት ዘጸአት 23:20
3
ኦሪት ዘጸአት 23:22
ለእርሱ ብትታዘዝና እኔ ያዘዝኩህንም ሁሉ ብትፈጽም ጠላቶችህን እጠላለሁ፤ ተቃዋሚዎችህንም እዋጋለሁ፤
រុករក ኦሪት ዘጸአት 23:22
4
ኦሪት ዘጸአት 23:2-3
ክፉ ለማድረግ የተሰባሰቡ ሰዎችን አትከተል፤ ፍርድን ለማጣመም ከብዙ ሰዎች ጋር ተስማምተህ አትመስክር። ድኻ ለፍርድ ቢቀርብ ድኽነቱን በማየት አድልዎ አታድርግለት።
រុករក ኦሪት ዘጸአት 23:2-3
5
ኦሪት ዘጸአት 23:1
“ሐሰተኛ ወሬ አታሠራጭ፤ በሐሰት በመመስከርም ከወንጀለኛ ሰው ጋር አትተባበር፤
រុករក ኦሪት ዘጸአት 23:1
គេហ៍
ព្រះគម្ពីរ
គម្រោងអាន
វីដេអូ