1
ኦሪት ዘጸአት 14:14
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እግዚአብሔር ስለ እናንተ ይዋጋል፤ እናንተ ማድረግ የሚገባችሁ ጸጥ ብላችሁ ሁኔታውን መጠበቅ ብቻ ነው።”
ប្រៀបធៀប
រុករក ኦሪት ዘጸአት 14:14
2
ኦሪት ዘጸአት 14:13
ሙሴም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፦ “አይዞአችሁ አትፍሩ! ባላችሁበት ጸንታችሁ ቁሙ፤ እግዚአብሔር እናንተን ለማዳን የሚያደርገውን ዛሬ ታያላችሁ፤ እነዚህን ዛሬ የምታዩአቸውን ግብጻውያን ዳግመኛ አታዩአቸውም።
រុករក ኦሪት ዘጸአት 14:13
3
ኦሪት ዘጸአት 14:16
በትርህን አንሣ፤ በባሕሩም ላይ ዘርጋው፤ ውሃውም ከሁለት ይከፈላል፤ እስራኤላውያንም በደረቅ ምድር ባሕሩን አቋርጠው ይሄዳሉ፤
រុករក ኦሪት ዘጸአት 14:16
4
ኦሪት ዘጸአት 14:31
እግዚአብሔር በእንዴት ያለ ታላቅ ኀይል ግብጻውያንን እንዳሸነፈ እስራኤላውያን ባዩ ጊዜ እግዚአብሔርን ፈሩ፤ በእግዚአብሔርና በአገልጋዩ በሙሴ አመኑ።
រុករក ኦሪት ዘጸአት 14:31
គេហ៍
ព្រះគម្ពីរ
គម្រោងអាន
វីដេអូ