1
የሐዋርያት ሥራ 7:59-60
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
በድንጋይ ሲወግሩት ሳሉ እስጢፋኖስ፥ “ጌታ ኢየሱስ ሆይ! ነፍሴን ተቀበል!” ብሎ ጸለየ። ተንበርክኮም “ጌታ ሆይ! ይህን በደል አትቊጠርባቸው!” ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ፤ ይህንንም ብሎ ሞተ።
ប្រៀបធៀប
រុករក የሐዋርያት ሥራ 7:59-60
2
የሐዋርያት ሥራ 7:49
‘ሰማይ ዙፋኔ ነው፤ ምድርም የእግሬ ማሳረፊያ ናት፤ ታዲያ ለእኔ ምን ዐይነት ቤት ትሠሩልኛላችሁ? የማርፍበትስ ቦታ ምን ዐይነት ነው? ይላል ጌታ።
រុករក የሐዋርያት ሥራ 7:49
3
የሐዋርያት ሥራ 7:57-58
በዚህ ጊዜ እነርሱ በታላቅ ድምፅ ጮኹ፤ ጆሮአቸውንም ደፍነው በአንድነት ወደ እርሱ ሮጡ። ከከተማ አወጡትና በድንጋይ ወገሩት፤ ምስክሮችም ልብሳቸውን ወስደው ሳውል የሚባል አንድ ጐልማሳ እንዲጠብቅላቸው በእግሩ ሥር አስቀመጡ።
រុករក የሐዋርያት ሥራ 7:57-58
គេហ៍
ព្រះគម្ពីរ
គម្រោងអាន
វីដេអូ