1
የሐዋርያት ሥራ 10:34-35
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ጴጥሮስ እንዲህ ሲል መናገር ጀመረ፦ “በእውነት እግዚአብሔር ሰውን ከሰው እንደማያበላልጥ አስተዋልኩ፤ የማንኛውም አገር ሰው ቢሆን እግዚአብሔርን የሚፈራና ትክክለኛውን ነገር የሚያደርግ ከሆነ እግዚአብሔር ይቀበለዋል።
ប្រៀបធៀប
រុករក የሐዋርያት ሥራ 10:34-35
2
የሐዋርያት ሥራ 10:43
በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአት ይቅርታ እንደሚያገኝ ነቢያት ሁሉ ይመሰክሩለታል።”
រុករក የሐዋርያት ሥራ 10:43
គេហ៍
ព្រះគម្ពីរ
គម្រោងអាន
វីដេអូ