7ቀናትን ከኢየሱስ ጋር ፀጋنمونه

7ቀናትን ከኢየሱስ ጋር ፀጋ

روز 6 از 7

የፀጋ ማስረጃ

ሉቃስ 19:1-10

  1. ኢየሱስ ወደ ዘኪዎስ ቤት በመሄድ እንዴት ነበር ፀጋን ያሳየው? 
  2. ኢየሱስ የማህበረሰቡን ድንበር የሰበረው የት ጋር ነበር? 
  3. የዘኬዎስ ምላሽ እንዴት ነበር ስለ ልቡ መለወጥ የገለጠው ምን ነበር?
  4. የእኔ የአሁን ምላሽ የኢየሱስን ፀጋ እንዴት ነው ሊገልጥ የሚችለው?