1
ወደ ሮሜ ሰዎች 6:23
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
የኃጢአት ደመወዝ ሞት ነውና፥ የእግዚአብሔር የጸጋ ስጦታ ግን በጌታችን በክርስቶስ ኢየሱስ የዘለዓለም ሕይወት ነው።
مقایسه
ወደ ሮሜ ሰዎች 6:23 را جستجو کنید
2
ወደ ሮሜ ሰዎች 6:14
ከጸጋ በታች እንጂ ከሕግ በታች ስላልሆናችሁ ኃጢአት አይገዛችሁም።
ወደ ሮሜ ሰዎች 6:14 را جستجو کنید
3
ወደ ሮሜ ሰዎች 6:4
ስለዚህ በአብ ክብር ክርስቶስ ከሙታን እንደ ተነሣ እንዲሁ እኛም በአዲስ ሕይወት እንድንኖር፥ በጥምቀት አማካኝነት በሞት ከእርሱ ጋር ተቀብረናል።
ወደ ሮሜ ሰዎች 6:4 را جستجو کنید
4
ወደ ሮሜ ሰዎች 6:13
የሰውነታችሁን ክፍሎች የክፋት መሣሪያ አድርጋችሁ ለኃጢአት አታቅርቡ፤ ነገር ግን ከሙታን ተለይታችሁ እንደምትኖሩ ራሳችሁን ለእግዚአብሔር አቅርቡ፤ የሰውነታችሁንም ክፍሎች የጽድቅ መሣሪያ አድርጋችሁ ለእግዚአብሔር አቅርቡ።
ወደ ሮሜ ሰዎች 6:13 را جستجو کنید
5
ወደ ሮሜ ሰዎች 6:6
ከእንግዲህስ ወዲያ ለኃጢአት ባርያዎች እንዳንሆን የኃጢአት ሰውነት እንዲሻር አሮጌው ማንነታችን ከእርሱ ጋር እንደ ተሰቀለ እናውቃለን።
ወደ ሮሜ ሰዎች 6:6 را جستجو کنید
6
ወደ ሮሜ ሰዎች 6:11
እንዲሁም ደግሞ እናንተ በአንድ በኩል በእርግጥ ለኃጢአት እንደ ሞታችሁ፥ በሌላ በኩል ግን በክርስቶስ ኢየሱስ ለእግዚአብሔር ሕያዋን እንደ ሆናችሁ ራሳችሁን ቁጠሩ።
ወደ ሮሜ ሰዎች 6:11 را جستجو کنید
7
ወደ ሮሜ ሰዎች 6:1-2
እንግዲህ ምን እንላለን? ጸጋ እንዲበዛ ኃጢአት በመሥራት እንቀጥል? በጭራሽ! ለኃጢአት የሞትን እስካሁን እንዴት በእርሱ እንኖራለን?
ወደ ሮሜ ሰዎች 6:1-2 را جستجو کنید
8
ወደ ሮሜ ሰዎች 6:16
እራሳችሁን የመታዘዝ ባርያዎች አድርጋችሁ ለምታቀርቡለት፥ ለምትታዘዙት ለእርሱ ሞትን ለሚያመጣው ለኃጢአት ወይም ጽድቅን ለሚያመጣው ለመታዘዝ ባርያዎች እንደ ሆናችሁ አታውቁምን?
ወደ ሮሜ ሰዎች 6:16 را جستجو کنید
9
ወደ ሮሜ ሰዎች 6:17-18
አስቀድማችሁ የኃጢአት ባርያዎች የነበራችሁ፥ ነገር ግን ለተሰጣችሁለት የትምህርት ዓይነት ከልባችሁ በመታዘዛችሁ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን። ከኃጢአትም ነፃ ወጥታችሁ ለጽድቅ ባርያዎች ሆናችኋል።
ወደ ሮሜ ሰዎች 6:17-18 را جستجو کنید
خانه
كتاب مقدس
برنامههای مطالعه
ویدیوها