1
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:6
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በምንም ዓይነት ነገር አትጨነቁ።
مقایسه
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:6 را جستجو کنید
2
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:7
ከሰውም ማስተዋል ሁሉ በላይ የሆነው የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል።
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:7 را جستجو کنید
3
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:8
በቀረውስ ወንድሞች ሆይ! እውነተኛ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ክቡር የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ጽድቅ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ንጹሕ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ፍቅር ያለበትን ነገር ሁሉ፥ ምስጉን የሆነውን ነገር ሁሉ፥ በጎነት ቢሆን ምስጋናም ቢሆን፥ እነዚህን አስቡ፤
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:8 را جستجو کنید
4
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:13
ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን ነገር ማድረግ እችላለሁ።
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:13 را جستجو کنید
5
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:4
ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፤ ደስ ይበላችሁ።
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:4 را جستجو کنید
6
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:19
አምላኬም እንደ ባለ ጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ ያሟላላችኋል።
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:19 را جستجو کنید
7
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:9
ከእኔ የተማራችሁትንና የተቀበላችሁትን የሰማችሁትንም ያያችሁትንም ሁሉ አድርጉ፤ የሰላምም አምላክ ከእናንተ ጋር ይሆናል።
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:9 را جستجو کنید
8
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:5
ገርነታችሁ ለሰው ሁሉ ይታወቅ። ጌታ መምጫው ቀርቦአል።
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:5 را جستجو کنید
9
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:12
ጥቂትም ማግኘትን አውቃለሁ፤ ብዙም ማግኘትን አውቃለሁ፤ በእያንዳንዱ ነገር በነገርም ሁሉ የመጥገብንና የመራብን ብዙ የማግኘትንና የማጣትን ምሥጢር ተምሬአለሁ።
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:12 را جستجو کنید
10
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:11
ይህን ስል ስለሚያስፈልገኝ ነገር እያማረርሁ አይደለም፤ ያለኝ ነገር ይበቃኛል ማለትን ተምሬአለሁና።
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:11 را جستجو کنید
خانه
كتاب مقدس
برنامههای مطالعه
ویدیوها