1
የማርቆስ ወንጌል 5:34
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
እርሱም፥ “ልጄ ሆይ፥ እምነትሽ አድኖሻል፤ በሰላም ሂጂ፤ ከሥቃይሽም ተፈወሺ” አላት።
مقایسه
የማርቆስ ወንጌል 5:34 را جستجو کنید
2
የማርቆስ ወንጌል 5:25-26
ለዐሥራ ሁለት ዓመት ደም ሲፈስሳት የኖረችም ሴት በዚያ ነበረች፤ በብዙ ባለ መድኀኒቶችም ዘንድ ብዙ ተሠቃይታ፥ ያላትን ሁሉ ጨረሰች እንጂ አልተሻላትም ነበር፤ እንዲያውም ሕመሙ ብሶባት ነበር።
የማርቆስ ወንጌል 5:25-26 را جستجو کنید
3
የማርቆስ ወንጌል 5:29
የሚፈሰው ደሟ ወዲያውኑ ቆመ፤ ከሥቃይዋ እንደዳነች በሰውነቷ ታወቃት።
የማርቆስ ወንጌል 5:29 را جستجو کنید
4
የማርቆስ ወንጌል 5:41
ከዚያም የልጅቱን እጅ ይዞ፥ “ጣሊታ ቁሚ” አላት፤ ትርጉሙም፥ “አንቺ ልጅ ተነሺ” ማለት ነው።
የማርቆስ ወንጌል 5:41 را جستجو کنید
5
የማርቆስ ወንጌል 5:35-36
ኢየሱስም በመነጋገር ላይ እያለ፥ ሰዎች ከምኵራብ አለቃው ቤት መጥተው የምኵራብ አለቃውን፥ “ልጅህ ሞታለች፤ ከእንግዲህ መምህሩን ለምን ታደክመዋለህ?” አሉት። ኢየሱስ ግን ሰዎቹ ያሉትን ቢሰማም የምኵራቡ ን አለቃ፥ “እመን ብቻ እንጂ አትፍራ፤” አለው።
የማርቆስ ወንጌል 5:35-36 را جستجو کنید
6
የማርቆስ ወንጌል 5:8-9
ይህንንም ያለው፥ “አንተ ርኩስ መንፈስ ከዚህ ሰው ውጣ!” ብሎት ስለ ነበር ነው። ኢየሱስም “ስምህ ማን ነው?” ብሎ ጠየቀው። “ብዙዎች ነንና ስሜ ሌጌዎን ነው፤” አለው፤
የማርቆስ ወንጌል 5:8-9 را جستجو کنید
خانه
كتاب مقدس
برنامههای مطالعه
ویدیوها