1
ወደ ቈላስይስ ሰዎች 2:6-7
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
እንግዲህ ጌታን ክርስቶስ ኢየሱስን እንደ ተቀበላችሁት በእርሱ ተመላለሱ፤ አብዝታችሁ ምስጋናን በማቅረብ እንደ ተማራችሁት ሥር ሰዳችሁ በእርሱ ታነጹ፤ በእምነትም ጽኑ።
مقایسه
ወደ ቈላስይስ ሰዎች 2:6-7 را جستجو کنید
2
ወደ ቈላስይስ ሰዎች 2:8
እንደ ክርስቶስ ትምህርት ሳይሆን እንደ ሰው ወግና እንደ መሠረታዊው የዓለም ረቂቅ መንፈስ በፍልስፍናና በከንቱ መታለል ማንም እንዳይማርካችሁ ተጠንቀቁ።
ወደ ቈላስይስ ሰዎች 2:8 را جستجو کنید
3
ወደ ቈላስይስ ሰዎች 2:13-14
እናንተም በበደላችሁና ሥጋችሁን ባለመገረዝ ሞታችሁ የነበራችሁትን በደላችንን ሁሉ ይቅር ባለን ጊዜ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ሕይወትን ሰጣችሁ፤ እርሱም ይፃረረንና ይቃወመን የነበረውን በትእዛዛት የተጻፈውን የዕዳ ጽሕፈት ደመሰሰው፤ በመስቀልም ላይ ቸንክሮ ከእኛ አስወገደው፤
ወደ ቈላስይስ ሰዎች 2:13-14 را جستجو کنید
4
ወደ ቈላስይስ ሰዎች 2:9-10
በእርሱ የመለኮት ሙላት ሁሉ በአካል ተገልጦ ይኖራልና፤ የአለቅነትና የሥልጣን ሁሉ ራስ በሆነ በእርሱ ሆናችሁ ተሞልታችኋል።
ወደ ቈላስይስ ሰዎች 2:9-10 را جستجو کنید
5
ወደ ቈላስይስ ሰዎች 2:16-17
እንግዲህ በመብል ወይም በመጠጥ ወይም ስለ በዓል ወይም ስለ ወር መባቻ ወይም ስለ ሰንበት ማንም አይፍረድባችሁ፤ እነዚህ ወደ ፊት ለሚመጡት ነገሮች እንደ ጥላ ናቸውና፤ እውነቱ የሚገኘው ግን በክርስቶስ ነው።
ወደ ቈላስይስ ሰዎች 2:16-17 را جستجو کنید
خانه
كتاب مقدس
برنامههای مطالعه
ویدیوها